ሳይቴክ

መኪና ቮልከኔር

ጀርመን ሰራሹ መኪና የብዙዎችን ቀልብ ስቧል፡፡ ይህ መኪና ቮልከኔር ይባላል፡፡ አንድ የጀርመን ድርጅት በ1.2 ሚሊዮን ዩሮ ገንብቶ ያቀረበው ሲሆን የብዙዎችን ቀልብ ስቧል፡፡ ምክንያቱ ደግሞ ሙሉ በሙሉ እንደ ቤት ስለሚያገለግል ተንቀሳቃሽ ቤት እና መኪና አሰኝቶታል፡፡ መኪና ማደርያና አንድ ቤት የሚያስፈልገውን ሙሉ ቁሳቁሶችም…

Posted in ሳይቴክ | Leave a comment

ኡበር እና ናሳ በራሪ ታክሲዎችን ለመስራት ስምምነት አስረዋል

ጥቅምት 30 ፣ 2010 (ግዕዝ ሚዲያ) በተለያዩ ሃገራት የከተማ ታክሲ አገልግሎት የሚሰጠው ኡበር ኩባንያ በራሪ ተሽከርካሪዎችን ለመስራት ስምምነት ፈጽሟል። ኩባንያው ከአሜሪካው የጠፈር ምርምር ጣቢያ (ናሳ) ጋር ነው ስምምነቱን የፈጸመው ተብሏል። ስምምነቱ በትልልቅ ከተሞች በራሪ ታክሲዎችን ለማሰማራት የተያዘውን እቅድ ለማሳካት ያለመ…

Posted in ሳይቴክ, ዜና | Leave a comment

ትንሹ “ኒቼ ኤስ” አንድሮይድ ስማርት ስልክ ለገበያ ሊቀርብ ነው

በአሁኑ ጊዜ በገበያ ላይ ብስፋት ጥቅም ላይ እየዋሉ ያሉ ስማርት ስልኮች መጠን ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ እና እየተለቀ መጥቷል። ኒቼ ኤስ የተባለው አንድሮይድ ስማርት ስልክ ግን መጠኑን ቀንሶ መጥቷል ነው የተባለው። በጃፓኑ ኩባንያ የሚሰራው አዲሱ አንድሮይድ ስማርት ስልክ “ኒቼ ኤስ”…

Posted in ሳይቴክ, ዜና | Leave a comment

የኮምፒውተር ኪቦርዳችን ላይ ከላይ የሚገኙትን (F1-F12) በተኖች ጥቅማቸውን ያውቁ ኖሯል?

ካላወቃችሁ አትጨነቁ፡፡ ዛሬ የተወሰነ ጥቅማቸውን እናሳያችኋለን፡፡ እነዚህን የኪይቦርድ በተኖች ከዚህ በፊት ድምፅ ለመጨመር እንዲሁም የብርሃን መጠን ለማስተካከል ተጥቀምውባቸው ይሆናል፡፡ ነገር ግን ጥቅማቸው ከዚህ ከፍ ያለ ነው:: ሁሉም ኮምፒውተር በሚያስብል ሁኔታ እነዚህን በተኖች ይዞ ነው የሚመጣው፡፡ እና ምንም ማስተካከል ሳያስፈልግ መጠቀም…

Posted in ሳይቴክ | Leave a comment

የደች የቴክኖሎጂ ባለሙያዎች ቁራዎች በየመንገዱ የሚጣሉ የሲጋራ ቁራጮችን እንዲያፀዱ ለማሰልጠን አቅደዋል

የደች የቴክኖሎጂ ባለሙያዎች ቁራዎች በየመንገዱ የሚጣሉ የሲጋራ ቁራጮችን እንዲያፀዱ ለማሰልጠን አቅደዋል። ሩቤን ቫን ዴር ቨሌውተን እና ሮብ ስፓይክማን የተባሉት ሁለቱ ባለሙያዎች በአምስተርዳም ጎዳናዎች የሲጋራ ቁራጮችን ለማፅዳት አዲስ ሃሳብ አፍልቀዋል። ከዚህ በፊት ሮቦቶችን በመጠቀም መንገዶችን ፅዱ ለማድረግ ቢያቅዱም፥ በሮቦት የቴክኖሎጂ ስራ…

Posted in ሳይቴክ | Leave a comment

በዓል መዚ መንገድን መጓዝያን ኣውስትራልያ ነቶም ኣልኮል ሰትዮም መኪና ዘሽከርክሩ ገናሕቲ መኪና ሓዱሽ መፍትሒ ቀሪቡ ኣሎ።

ከምቲ ዝፍለጥ ኣብ መላእ ዓለም መስተ ሰቲኻ መኪና ምግናሕ ዝፈቅድ ሕጊ የለን እዩ። ሃገረ ኣውስትራልያ እቲ ንዜጋታታ ዘቕረበቶ መፍትሒ እዋኑ ዝጠልቦ እዩ ዝብል ምላሽ ዝረኽበ ኮይኑ ብዓልተን ዝግንሓ መካይን ንኽጥቀሙ እያ ወሲና ዘላ። እዞም ኣልኮል ሰትዮም ዝጓዓዙ ኣብ መኪንኦም ኢዶም…

Posted in ሳይቴክ | Leave a comment

360 ዲግሪ ካሜራ

ካሜራ ካብ ግዜ ናብ ግዜ ኣዝያ እናተራቐቐት እትመጽእ ዘላ መሳርሒት’ያ። ሎሚ ሕሉፍ ሓሊፉ ብሞባይልና ማዕረ ሓንቲ ምዕብልቲ ካሜራ እትወስዶ ስእሊ ዝዳረግ ትሕዝቶ ወይ ጽፈት ዘለዎ ስእሊ ምውሳድ ተኻኢሉ ኣሎ። ኣብ ዝኸድናዮ ቦታ ኣገልግሎት ኢንተርነት ምስ ዝህሉ ብቕጽበት ኣብ ዘለናዮ ስእሊ…

Posted in ሳይቴክ | Leave a comment