ቢዝነስ

መጠን ተጠቃማይነትካ ይኹን ተጠቃዓይነትካ ኣብ ልሂቃንካ ይድረኽ!

(ብዓብለሎም መለስ ዝቐረበ) ኣብ ዝሓለፉ ክልተ ሰለስተ ዓማውቲ ንተጋሩ ብፍሉይ ምጥቓዕ ከም ሓደ ኣካል ቃልሲ ተወሲዱ ይፍፀም ኣሎ። ናይ ስልጣን ቃልሲ ኣብ ውሽጢ ህወሓት ይኹን ኣብ ውሽጢ ኢህወዴግ እንተጋጥም ናይ ባእሲ ሜዳ ዝኸውን ዘሎ ህይወት፡ ረብሓን መሰልን ተጋሩ እዩ። ንነዊሕ…

Posted in ማሕበራዊ, ቢዝነስ, ፖለቲካ | Leave a comment

ባንኪ ንግዲ ኢትዮጰያ ዝተጣየሸሉ መበል 75ዓመት ኣልማዛዊ ኢዮቤልዩ በዓል ኣብ ከተማ መቐለ ብድምቀት ተኸቢረ።

የኢትዮጰያ ንግድ ባንክ የተመሰረተበትን 75 ኛ ዓመት በ መቐለ ከተማ በደማቀ ግዕዝ ሚዲያ ነቐዳምነት ንሰርሕ!

Posted in ቢዝነስ, ዜና | Leave a comment

ኢትዮ ቴሌኮም በ2017 በ57 ሚሊዮን ደንበኞቹ ከአፍሪካ ቀዳሚው የቴሌኮም ኩባንያ ሆነ

ኢትዮ ቴሌኮም በሞባይል ደንበኞች ቁጥር በ57 ሚሊዮን ደንበኞቹ ከአፍሪካ ግዙፉ የቴሌኮም ደረጃን ከናይጀሪያው ኤም ቲኤን ኩባንያ ተቀብሏል፡፡ አይ.ቲ ዌብ የተባለው ድርገፅ እንደዘገበው ኢትዮ ቴሌኮም እ.ኤ.አ በ2017 ዓ.ም መጨረሻ ላይ የሞባይል ደንበኞቹን ብዛት ከ57 ሚሊዮን በላይ በማድረሱ ከአፍሪካ ቁጥር አንድ ግዙፍ…

Posted in ቢዝነስ, ዜና | Leave a comment

የጥቅምት ወር የቡና ግብይት ዋጋ በ58 በመቶ አደገ

በጥቅምት ወር የቡና ግብይት ዋጋ በ58 በመቶ ማደጉን የኢትዮጵ ምርት ገበያ አስታወቀ። በዚሁ ወር አጠቃላይ የምርት ግብይት ዋጋውም 2 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር መድረሱንም ነው ያስታወቀው። ምርት ገበያው ዛሬ ለኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት በላከው መግለጫው በተጠናቀቀው የጥቅምት ወር በ22 የግብይት ቀናት…

Posted in ቢዝነስ, ዜና | Leave a comment

አዋሽ ኢንሹራንስ የግል ኢንዱስትሪውን ሲመራ ኅብረት ኢንሹራንስ በ70 ሚሊዮን ብር ይከተላል

አዋሽ ኢንሹራንስ የግል ኢንዱስትሪውን ሲመራ ኅብረት ኢንሹራንስ በ70 ሚሊዮን ብር ይከተላል አዋሽ ኢንሹራንስ የግል ኢንዱስትሪውን ሲመራ ኅብረት ኢንሹራንስ በ70 ሚሊዮን ብር ይከተላል በኢንሹራንስ ኢንዱስትሪው ውስጥ ከ22 ዓመታት በላይ የዘለቀው አዋሽ ኢንሹራንስ ኩባንያ፣ በ2009 ዓ.ም. ከአገሪቱ የግል ኢንሹራንስ ኩባንያዎች በአረቦን ገቢና…

Posted in ቢዝነስ | Leave a comment

ዳሸን ባንክ ከአንድ ቢሊዮን ብር በላይ በማውጣት አዲስ መሥሪያ ቤት ገነባ

ዳሸን ባንክ ከአንድ ቢሊዮን ብር በላይ በማውጣት አዲስ መሥሪያ ቤት ገነባ በኢትዮጵያ የባንክ ኢንዱስትሪውን መቀላቀል ከቻሉ ቀደምት የግል ባንኮች አንዱ የሆነው ዳሸን ባንክ፣ ከአንድ ቢሊዮን ብር በላይ ያወጣበትን የዋና መሥሪያ ቤት ሕንፃ ግንባታ በማጠናቀቅ ለአገልግሎት ማዘጋጀቱን አስታወቀ፡፡ ባንኩ ቅዳሜ ጥቅምት…

Posted in ቢዝነስ | Leave a comment

የዕለቱ የምንዛሪ መረጃ

ዛሬ ጥቅምት 24/2010 ዓ.ም በሁሉም ንግድ ባንኮች አንዱ የአሜሪካን ዶላር በ27 ብር ከ04 ሳንቲም እየተገዛ በ27 ብር ከ58 ሳንቲም እየተሸጠ ይገኛል፡፡ ፓውንድ በ34 ብር ከ14 ሳንቲም እየተገዛ በ34 ብር ከ82 ሳንቲም እየተሸጠ ይገኛል ፡፡ የሌሎች ሃገራትን የምንዛሪ መረጃ ከቀጣዩ ሰንጠረዥ…

Posted in ቢዝነስ | Leave a comment

የትግራይ ክልል ለወጣቶች ከተመደበለት 562 ሚሊዮን ብር ውስጥ 105 ሚሊዮን ብር ብቻ መጠቀሙን አስታወቀ

ሥት ያለውን የወጣቶችን የሥራ አጥነት ችግር ለመቅረፍ የአሥር ቢሊዮን ብር ተዘዋዋሪ ፈንድ በጅቶ ለክልሎች እያከፋፈለ ቢሆንም፣ ከዚህ ውስጥ የትግራይ ክልል 562 ሚሊዮን ብር እንደተመደበለት ተገልጿል፡፡ ከዚህ ውስጥ ክልሉ እስካሁን ድረስ 105 ሚሊዮን ብር ብቻ መጠቀሙን ለማወቅ ተችሏል፡፡ የትግራይ ክልል የመንግሥት…

Posted in ቢዝነስ, ዜና | Leave a comment

ሦስተኛ የኢትዮ -ሞሮኮ በዚነስ ፎረም ተካሄደ

ሦስተኛ የኢትዮ -ሞሮኮ በዚነስ ፎረም ተካሄደ ሶሥተኛው ኢትዮ-ሞሮኮ ቢዝነስ ፎረም ጥቅምት 16 ቀን 2010 ዓ.ም በአዲስ አበባ ተካሄዷል። በዚህም በተለያዩ ዘርፎች የተሰማሩ የኢትዮጵያና የሞሮኮ ኩባንያዎች የተሳተፉ ሲሆን ፎረሙ የሁለቱን አገራት የንግድ ፣ የኢንቨስትመንት እና የሁለትዮሽ ግንኙነት እንደሚያሳድግ ይታመናል።

Posted in ቢዝነስ | Leave a comment

ኢትዮጵያ የውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት በመሳብ ኮከብ ፈፃሚ ተብላ ተሸለመች

  አዲስ አበባ ጥቅምት 16/2010 ኢትዮጵያ የውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት በመሳብ ኮከብ ፈፃሚ ተብላ ተሸለመች። ሽልማቱን ያገኘችው የዓለም ባንክ በኦስትሪያዋ ቪየና ከተማ ትናንት ባካሄደው የኢንቨስትመንት ተወዳዳሪነት ፎረም ላይ ነው። የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን በላከው መግለጫ እንዳመለከተው፤ ኢትዮጵያ በኢንቨስትመንት ፖሊሲና አሰራር ማሻሻያዎች ትግበራ…

Posted in ቢዝነስ, ዜና | Leave a comment