መኪና ቮልከኔር

ጀርመን ሰራሹ መኪና የብዙዎችን ቀልብ ስቧል፡፡ ይህ መኪና ቮልከኔር ይባላል፡፡ አንድ የጀርመን ድርጅት በ1.2 ሚሊዮን ዩሮ ገንብቶ ያቀረበው ሲሆን የብዙዎችን ቀልብ ስቧል፡፡
ምክንያቱ ደግሞ ሙሉ በሙሉ እንደ ቤት ስለሚያገለግል ተንቀሳቃሽ ቤት እና መኪና አሰኝቶታል፡፡ መኪና ማደርያና አንድ ቤት የሚያስፈልገውን ሙሉ ቁሳቁሶችም የያዘ ነው፡፡ እጅጉን ውብ እና ግሩም ስራ ነው ተብሎለታል::

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *