የዕለቱ የምንዛሪ መረጃ


ዛሬ ጥቅምት 24/2010 ዓ.ም በሁሉም ንግድ ባንኮች አንዱ የአሜሪካን ዶላር በ27 ብር ከ04 ሳንቲም እየተገዛ በ27 ብር ከ58 ሳንቲም እየተሸጠ ይገኛል፡፡
ፓውንድ በ34 ብር ከ14 ሳንቲም እየተገዛ በ34 ብር ከ82 ሳንቲም እየተሸጠ ይገኛል ፡፡
የሌሎች ሃገራትን የምንዛሪ መረጃ ከቀጣዩ ሰንጠረዥ ይመልከቱ፡-

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *