እምባዮ-ወተቴ!

(ጉናዛ ሰሜን እንደፃፈው)

ተራራ ገፍትሮ…ንዶ የጣለ ጀግና… ከስልጣን በላይ ህዝብ ያስቀድማል!
 በተገኘው ታሪካዊ አጋጣሚ ለስልጣን ፍለጋ በፖለቲካዊ ስካር ተንዘራግፎ የወደቀ ህልመኛም አልነበረም፡፡ ትውልድ በፈጠረው አጋጣሚ በመራራው ትግል ውስጥ በመቀላቀል ለሰላም ለዴሞክራሲና ለህዝቦች አንድነት ሲል ለህዝባዊነት እኩልነት ውድ ሂወቱ የከፈለ ታጋይ እንጂ፡፡
 ለብሄራዊ ጽነፈኝነት በቃላት ንግድ ተንዣቦ አገርና ህዝብ ለመጠቅለል በታሪካዊ ማህደር አንቱ ተብሎ እንዲጠራ ፈልጎ ሳይሆን በኔ መስዋእትነት የተረጋጋችና ወደ ነበረችበት ታላቅነቷ የተመለሰች ኢትዮጵያ እውን ለማድረግ በፎቶ-ክምር እወቅና ሳያገኝ በመፂው ትውልድ ፈንታ የተዘራው እሾህ በመልቀም አዲስ ብርሃናማ መንገድ እንዲኖር ለማድረግ እንጂ#
ክብርና ምሰጋና ከስለጣን በላይ ለህዝባዊ ፍቅር ለተሰዉ ጀግኖች ሰማእታት!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *